DiscoverDW | Amharic - Newsዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ መስቷን አቋረጠች
ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ መስቷን አቋረጠች

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ መስቷን አቋረጠች

Update: 2025-12-12
Share

Description

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ መስቷን አቋረጠች

የትራምፕ አስተዳደር በዩናይትድ ስቴትስ፣ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ዜጎች ህጋዊ መኖርያ ፈቃድን በግዚያዊነት ማገዱን አስታወቀ። "የአገሮችን ሁኔታ ከገመገሙ በኋላ እና

አግባብነት ካላቸው የአሜሪካ መንግስት ተቋሞች ምክክር ካደረጉ በኋላ፤ የደኅንነት ዘርፍ ቢሮ ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ለጊዜያዊ ጥበቃ ሁኔታ ስያሜ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት እንደማትቀጥል፤ ፣ "የሃገር ውስጥ ደህንነት ጸሐፊው ክሪስቲ ኖኤም በፌዴራል ውስጥ በተለጠፈ ማስታወቂያ ላይ መናገራቸዉን ሮይተርስ ዘግቧል።

የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ (TPS) ጥቅም አይገባቸውም ሲል ይህን እፎይታ ያነሳው ዛሬ አርብ ነው ። ጊዜያዊ ከለላው በሰሜኑ በተለይም በትግራይ ጦርነት ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የተሰጠ ነበር ። በዚህ እድል ሲጠቀሙ የነበሩ በግምት ወደ 26 ሺህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ላይ ምን ሊከተል ይችል ይሆን? ታምራት ዲንሳ የአትላንታ ዘጋቢኢችን ታሪኩ ኃይሉን በስልክ አነጋግሮታል ።

ታምራት ዲንሳ

ታሪኩ ኃይሉ

Comments 
loading
In Channel
loading
00:00
00:00
1.0x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ መስቷን አቋረጠች

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ መስቷን አቋረጠች